የሚማልደው ማነው ሦስቱም እንደሚማልዱ ተፅፍዋል
ለሚሉ
Jeremiah
7:25 “From the time your ancestors departed the land of Egypt until now, I sent
my servants the prophets to you again and again, day after day.”
አብ ማለደ ለሚለው….
አብ ማለደ ለሚለው….
ኤርሚያስ 7:25 ላይ ያለው ቃል በመጀመርያ በተፃፈበት በእብራያስጡ ቃል ሰታየው ያለው ቃል “ማማለድ” “ምልጃ” ወይም “Intercession” አይደለም የሚለው ቃሉ:: ቃሉ የሚለው “በተደጋጋሚ” ወይም “በየቀኑ ሳላሰልስ” “again and again, day after day” ወይም “በየጥዋቱ” የሚል ትርጉም ነው ያለው ለማረጋገጥ ቃሉን አጥናው ኢንፎርሜሽን ማግኘት ቀላል ስለሆነ
መንፈስ ቅዱስ ማለደ ለሚለው…
Romans 8:26 “ In the same way, the Spirit
helps us in our weakness, for we do not know how we should pray, but the Spirit
himself intercedes for us with inexpressible groanings.”
እዚህ ጋር ያለው በመጀመርያ በተፃፈበት የግሪክ ቃል የሚለው ማማለድ ወይም “Intercession” ነው:: መንፈስ ቅዱስ እንዴት ነው የሚማልደው ብለን ስንል 1ቆሮንቶስ 2:10-11 ላይ መንፈስ ቅዱስ የእግዝአብሔርን ጥልቅ ነገር ሳይቀር ያውቃል ይላል
1 Coronthians 2:10-11 ”መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው። በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም።”
ይህንን ከተረዳን በሁዋላ ሮሜ 8:9 “እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር” ይላል እንዲሁም 1 ቆንቶስ 3:16 “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?” ይላል ስለዚህ አንድ የዳነ ሰው በውስጡ መንፈስ ቅዱስ ያድራል:: እዚህ ድረስ ከተግባባን…
ሮሜ 8:26 ላይ ያ የአግዝአብሔርን (አብ) ጥልቅ ነገር ያውቃል የተባለው በውስጣችን የሚያድረው መንፈሰ ቅዱስ እንዴት መፀለይ ስለማናውቅ እኛን በድካማችን ለማገዝ በእዚህ ምድር ጋር በእኛ ውስጥ ሆኖ በማይናገር መቃተት ለእኛ ይማልዳል:: የመንፈስ ቀዱስ ምልጃ ከጥቅሱ እንደምንረዳው መፀለይ የሚገባንን እንድንፀልይ ነው:: ምክንያቱም እንዴት መፀለይ እንዳለብን እንደግዝአብሔር ሃሳብ እና ፈቃድ በደንበ ስለማናወቅ ይህንን ድካማችንን ለማገዝ ነው::
ኢየሱስ ማለደ ለሚለው…

ሮሜ 8:34 እዚህ ጋር ያለው በመጀመርያ በተፃፈበት የግሪክ ቃል የሚለው ማማለድ ወይም “Intercession” ነው:: ሮሜ 8: 34 ስለእኛ እየሱስ ይማልዳል ሲል ከደህንነታችን ጋር በተያያዘ ነው:: በዕብራውያን 7:25 እንዳለው
“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
ወይም ደግሞ በዕብራውያን 9:24 ላይ እንዳለው “ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።”
ስለዚህ ሶስቱም የ ተጠቀሱት የማይያያዙ ነገሮች ናቸው::

Oh my God GOD blessed
ReplyDelete