መዳን በእምነት ብቻ ነውን ወይስ በእምነት እና በሥራዎችም ጭምር ነው? በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው የዳንኩት ወይስ በኢየሱስ ማመን እና የተወሰኑ ነገሮችን ማድረግ አለብኝ?
ወደ ሮሜ ሰዎች 3፤28፤5፤1 እና ወደ ገላቲያ ሰዎች 3፤24ን ከያዕቆብ መልዕክት 2፤24 አወዳድር፡፡
ወደ ሮሜ ሰዎች 3፤28፤5፤1 እና ወደ ገላቲያ ሰዎች 3፤24ን ከያዕቆብ መልዕክት 2፤24 አወዳድር፡፡
የተወሰኑቱ በጳውሎስ (መዳን በእምነት ብቻ ነው) እና በያዕቆብ (መዳን በእምነት እና በሥራዎችም ጭምር ነው) መካከል ልዩነት ያያሉ፡፡ ስለዚህም እንዲህ የሚል ይመሥላቸዋል---
· ጳውሎስ መጽደቅ በእምነት ብቻ እንደሆነ አጥብቆ ይናገራል (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፤8-9)
· ያዕቆብ ደግሞ መጽደቅ በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራም ጭምር ነው እያለ ነው፡፡
ነገር ግን ያዕቆብ ሰው በእምነት እና በሥራ ይድናል እያለ ሳይሆን አንድ ሰው ምንም ዓይነት በጎ ሥራዎችን ሳያደርግ እምነት ሊኖረው ይችላል የሚለውን እምነትን ነው እያፈረሰ ያለው (የያዕቆብ መልዕክት 2፤17-18)፡፡
ያዕቆብ በክርሰቶስ የሆነ እውነተኛ እምነት የተለወጠን ህይወት እና በጎ ሥራዎችን ይፈጥራል የሚለውን ነጥብ እያጎላ ነው(የያዕቆብ መልዕክት 2፤20-26)፡፡
ያዕቆብ መጽደቅ በእምነት እና በሥራም ጭምር ነው እያለ አይደለም ነገር ግን በእውነት በእምነት የጸደቀ ያ ሰው ይልቅ በህይወቱ በጎ ሥራዎች ይኖረዋል:: አንድ ሰው አማኝ እንደሆነ ቢናገር ነገር ግን በህይወቱ በጎ ሥራዎች ከሌሉ እሱ በክርስቶስ እውነተኛ እምነት የላቸውም ይሆናል፡፡ (የያዕቆብ መልዕክት 2፤14፤17፤20፤26)
ጳውሎስ በጽሑፎቹ ውስጥ ተመሳሳይ ነገር ይናገራል፡፡ የመልካም ፍሬ አማኞች በህይወታቸው በገላቲያ 5፤22-23 ውስጥ የተዘረዘሩትን ሊኖራቸው ይገባቸዋል፡፡ ጳውሎስ ወዲያውኑ እኛ በሥራ ሳይሆን በእምነት እንደዳንን ከነገረን በኃላ መልካም ሥራዎችን ለማድረግ እንደተፈጠርን ይነግረናል፡፡ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፤10) ልክ ያዕቆብ ባዳረገው የህይወት ለውጥ ያህል ጳውሎስ ይጠብቃል፤
ጳውሎስ በጽሑፎቹ ውስጥ ተመሳሳይ ነገር ይናገራል፡፡ የመልካም ፍሬ አማኞች በህይወታቸው በገላቲያ 5፤22-23 ውስጥ የተዘረዘሩትን ሊኖራቸው ይገባቸዋል፡፡ ጳውሎስ ወዲያውኑ እኛ በሥራ ሳይሆን በእምነት እንደዳንን ከነገረን በኃላ መልካም ሥራዎችን ለማድረግ እንደተፈጠርን ይነግረናል፡፡ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፤10) ልክ ያዕቆብ ባዳረገው የህይወት ለውጥ ያህል ጳውሎስ ይጠብቃል፤
”ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤አሮጌው ነገር አልፏል፤እነሆ አዲስ ሆኖአል” (2ኛ ቆሮንቶስ 5፤17) ድነትን በተመለከተ ያዕቆብ እና ጳውሎስ በትምህርታቸው አይቀዋወሙም፡፡ ተመሳሳይ ጉዳዮችን በተለያዩ አመለካከቶች ያያሉ፡፡
ጳውሎስ መጽደቅ በእምነት ብቻ እንደሆነ በቀላሉ ያን ሲያጎላ ያዕቆብ ደግሞ በክርስቶስ የሆነ እውነተኛ እምነት በጎ ሥራዎችን በመፍጠሩ እውነታ ላይ ያጠብቃል፡፡
ስለእዚህ መፅሐፍ
ቅዱስ
ሲነግረን
ሰው
የሚድነው
በእምነት
ብቻ
ነው
በእውነት
የዳነ
ሰው
ግን
ከአዲሱ
ማንነት
የተነሣ
መልካመ
ሥራን
ያደረጋል
በፍቅር
ስለሚመላለሥ
1. ሮሜ 3:28-30, " 28 ሰው ያለ
ሕግ
ሥራ
በእምነት
እንዲጸድቅ
እንቆጥራለንና። ወይስ
እግዚአብሔር
የአይሁድ
ብቻ
አምላክ
ነውን?
የአሕዛብስ
ደግሞ
አምላክ
አይደለምን?
አዎን፥
የተገረዘን
ስለ
እምነት
ያልተገረዘንም
በእምነት
የሚያጸድቅ
አምላክ
አንድ
ስለ
ሆነ
የአሕዛብ
ደግሞ
አምላክ
ነው።"
7. ገላትያ 2:16, "ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።"
9. ገላትያ 3:5-6, " እንግዲህ መንፈስን
የሚሰጣችሁ
በእናንተም
ዘንድ
ተአምራት
የሚያደርግ፥
በሕግ
ሥራ
ነውን
ወይስ
ከእምነት
ጋር
በሆነ
መስማት
ነው? እንዲሁ
አብርሃም
በእግዚአብሔር
አመነና
ጽድቅ
ሆኖ
ተቆጠረለት"
12. ፊሊጲሲቶስ 3:9, "በክርስቶስም በማመን ያለው ጽድቅ ማለት በእምነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ጽድቅ እንጂ ከሕግ ለእኔ ያለው ጽድቅ ሳይሆንልኝ፥ በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጕድፍ እቈጥራለሁ፤"
ስለዚህ ሰው የሚፀድቀው በሥራ ወይም ሕግን በመጠበቅ ሳይሆን በእምነት ነው እውነተኛ እምነት ደግሞ ፍሬ አለው ፍሬ ከሌለው ግን እውነተኛ አይደለም
ያዕቆብ 2:14-25 “ወንድሞቼ
ሆይ፥
እምነት
አለኝ
የሚል፥
ሥራ
ግን
የሌለው
ሰው
ቢኖር
ምን
ይጠቅመዋል?
እምነቱስ
ሊያድነው
ይችላልን? ወንድም
ወይም
እኅት
ራቁታቸውን
ቢሆኑ
የዕለት
ምግብንም
ቢያጡ፥ ከእናንተ
አንዱም።
በደኅና
ሂዱ፥
እሳት
ሙቁ፥
ጥገቡም
ቢላቸው
ለሰውነት
ግን
የሚያስፈልጉትን
ባትሰጡአቸው
ምን
ይጠቅማቸዋል?
እንደዚሁም
ሥራ
የሌለው
እምነት
ቢኖር
በራሱ
የሞተ
ነው። ነገር
ግን
አንድ
ሰው።
አንተ
እምነት
አለህ
እኔም
ሥራ
አለኝ፤
እምነትህን
ከሥራህ
ለይተህ
አሳየኝ፥
እኔም
እምነቴን
በሥራዬ
አሳይሃለሁ
ይላል።
እግዚአብሔር
አንድ
እንደ
ሆነ
አንተ
ታምናለህ፤
መልካም
ታደርጋለህ፤
አጋንንት
ደግሞ
ያምናሉ
ይንቀጠቀጡማል። አንተ
ከንቱ
ሰው፥
እምነት
ከሥራ
ተለይቶ
የሞተ
መሆኑን
ልታውቅ
ትወዳለህን?
አባታችን
አብርሃም
ልጁን
ይስሐቅን
በመሠዊያው
ባቀረበ
ጊዜ
በሥራ
የጸደቀ
አልነበረምን? እምነት
ከሥራው
ጋር
አብሮ
ያደርግ
እንደ
ነበረ፥
በሥራም
እምነት
እንደ
ተፈጸመ
ትመለከታለህን? መጽሐፍም።
አብርሃምም
እግዚአብሔርን
አመነ
ጽድቅም
ሆኖ
ተቈጠረለት
ያለው
ተፈጸመ፤
የእግዚአብሔርም
ወዳጅ
ተባለ። ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
እንደዚሁም ጋለሞታይቱ
ረዓብ
ደግሞ
መልእክተኞቹን
ተቀብላ
በሌላ
መንገድ
በሰደደቻቸው
ጊዜ
በሥራ
አልጸደቀችምን? ከነፍስ
የተለየ
ሥጋ
የሞተ
እንደ
ሆነ
እንዲሁ
ደግሞ
ከሥራ
የተለየ
እምነት
የሞተ
ነው።”
ለማጠቃለል መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ እንደሚናገረው ሰው የሚድነው በእምነት ብቻ ነው:: እውነተኛ እምነት ወይም በእውነት የዳነ ሰው የሚታይበት ፍሬ (መልካም ሥራ) አለ:: ይህም መልካም ፍሬ የሚታይበት በውስጡ ከሚያድረው መንፈስ ቅዱስ የተነሣ ነው:: ይህም የእግዝአብሐር መንፈስ ፍሬ ምን እንደሆነ በገላትያ 5:22 ላይ ተገልጥዋል “የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።” ይህ ቨው መልካም ሥራ:: ይህ ፍሬ
የማይታይበት
ከሆነ
ግን
መዳኑ
አጠራጣሪ
ነው::
በተቃራኒው ሰው ሕግን በመጠበቅ ወይም ደግሞ በሥራ ነው የምፀድቀው ካለ ልክ እንደገላትያ ሰዎች መሆኑ ነው (ገላትያ 3ን አንብብ)
1 የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን
2 ይህን ብቻ ከእናንተ እንድማር እወዳለሁ፤ በሕግ ሥራ ወይም ከእምነት ጋር በሆነ መስማት መንፈስን ተቀበላችሁን?
3 እንዲህን የማታስተውሉ ናችሁ? በመንፈስ ጀምራችሁ አሁን በሥጋ ትፈጽማላችሁን?
4 በውኑ ከንቱ እንደ ሆነስ እንደዚህ ያለ መከራ በከንቱ ተቀበላችሁን?
5 እንግዲህ መንፈስን የሚሰጣችሁ በእናንተም ዘንድ ተአምራት የሚያደርግ፥ በሕግ ሥራ ነውን ወይስ ከእምነት ጋር በሆነ መስማት ነው?
6 እንዲሁ አብርሃም በእግዚአብሔር አመነና ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።
8 መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ። በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ።
13 በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
14 የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ።
ስለእዚህ እናስተውል
ሰው
የሚድነው
በእምነት
ነው
የዳነ
ሰው
ግን
የሚታይ
መልካም
ሥራ
አለው
በአፉ
በእምነት
ድኛለሁ
አያለ
ነገር
ግን
ምነም
የሚታይ
መልካም
ሥራ
(ፍሬ)
ከሌለው
መዳኑ
ያጠራጥራል
ዮሐንስ 15:1-6 “እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው። ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል። እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤ በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም። እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል። በእኔ የማይኖር ቢሆን እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጭ ይጣላል ይደርቅማል፤ እነርሱንም ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉአቸዋል፥ ያቃጥሉአቸውማል።”
No comments:
Post a Comment